ይህ ፕሮግራም ስለ ሞውልድ በዓል ብድዐህ አመጣጥ ታሪክና በሙስልሞች ላይ ያስከተለውን ችግር ይገልጻል
የሞውሊድ ቢድዐህ - (አማርኛ)
ለድኒህ ቦታ ስጥ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች ሰለፎች ለድናቸው ያበረከቱት አስተዋጽኦ ና የከፈሉት መስዋእትነት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል በ2ክፍሎች የተከፋፈለ ነው ::
የደዕዋ አስፈላግነት የዳዒ ባህርያት - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ስለ ደዕዋ አንገብጋብነት ና የዳዕያህ ባህሪያት በምል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርት በሰፊው ይዳሰሳል
ተውባ - (አማርኛ)
የተውባህ ትሩፋት
ሙስሊም አይዋሽም - (አማርኛ)
ዉሸት የተከለከለ መሆኑን የሚያስረዳ ትምህርት
የነቢዩ ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ - (አማርኛ)
ይህ ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የነቢዩን ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ ከተክቢራ እስከ ተስሊም አጠር አድርገው ያብራሩትን መልዕክት በአማርኛ ቋንቋ በድምፅ ንባብ የተዘጋጀ ነው።
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የፊቅህ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የነቢዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው።....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የተፍሲር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የሐዲሥ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የኢስላማዊ ስርአት ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ....
በአማርኛ ቋንቋ በ ( የስነምግባር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና....

API
