×
Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :18 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ስምንት ምዕራፍ አርባ አንድ ምዕራፍ አርባ ሁለትና አርባ ሶስት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :19 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ ዘጠኝ ምዕራፍ አርባ አንድ ምዕራፍ አርባ ሁለትና አርባ አራት አርባ አምስት እንዲሁም አራባ ስድስትና አራባ ሰባት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :20 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ ከ ምዕራፍ 49—55 የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :21 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ አንድ ከ ምዕራፍ 56—59 የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :22 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ ሁለት ከ ምዕራፍ 65—60 የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :23 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ ሶስት 66 ኛው ምዕራፍ የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::

Image

ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም ይገልጻል::

Image

ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል2 - (አማርኛ)

በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል ሁለት በዝርዝር ይቀርባል:: በተስፋና በፍራቻ ለአሏህ ዒባዳ መድረግ ግዴታችን መሆኑን ይገልጻል::

Image

ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :1 - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

Image

ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :2 - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::

Image

የኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶቹ - (አማርኛ)

ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶች በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::

Image

የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል 1 - (አማርኛ)

ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው