×
Image

የመዲና ልዕልናና የጉብኝት ስርዓቶች - (አማርኛ)

በዚህ መፅሐፍ ፕሮፌሰር ሱለይማን ቢን ሷሊሕ ቢን አብዱል አዚዝ ስለ የመዲና ልዕልናና የጉብኝት ስርዓቶች ና የመዲና ዘያሪዎች ማድረግ ያለባቸው ስነ ስርዓትና እንዲሁም ስለ መዲና ልዕልና በስፋት ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::

Image

የሐጅ መርምሆች - (አማርኛ)

ይህ መፅሐፍ ስለ ሐጅ መርሆችና በሃጅ ጊዜ አንድ ሙስሊመ የሆን ሰው ሃጅ በእንዴት መልኩ ማድረግ እንዳለበት በዝርዝር የሚገልፅ መፅሐፍ ነው ::

Image

የሐጅ ጉዞ የጀመረ ሰው ወደ ምቃት ሲደረስ ሊከተላቸው የሚገባው ደንቦች - (አማርኛ)

ይህ ስለ የሐጅ ጉዞ የጀመረ ሰው ወደ ምቃት (የኢሕራም ቦታ ) ሲደረስ ሊከተላቸው የሚገባው ደንቦች ብምቃት ኢሕራም መጀመርያ ቦታ የምትቅይበት ጊዜ ልትታውሳቸው ስሚገባ ጥቅት አሳሳቢ ነገሮች የሚያስተዉስ መፅሐፍ ነው ::