×
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::