×
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ ከጀናባ አስተጣጠብ ምዕራፍ ከ ሐዲስ 31ኛው እስከ36 ኛው ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው