ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ትልቅ አሏህ ያዘዘው ነገር ተውሂድ መሆኑና አሏህ አጥብቆ የከለከለው ሺርክ መሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:04 - (አማርኛ)
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:03 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም የሆነ (ች) ሰው ማወቅና በነሱ መስራት የሚገባቸው ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ ዳእው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:02 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ማድረግ እውቀትና በእውቀት መስራት እንዲሁም ወደ አላህ መጥራትና በዳእዋ ሶብር (ትእግስት) ማድረግ እንዳለብን በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::
የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:01 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ ) በዚህ ክፍል ሰለ ሸይኽ መሐመድ ቢን ዓብዱልወሃብ ሕይወት ዝርዝር በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል : 01 - (አማርኛ)
ይህ የ ዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ክፍል አንድ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ አንደኛ ሐዲስ እስከ አራተኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 02 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ክፍል አንድ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ አምስተኛ ሐዲስ እስከ አ ሐዲስ አስረኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 03 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ክፍል አንድ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ አምስተኛ ሐዲስ እስከ አ ሐዲስ አስረኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 04 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ክፍል አንድ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ ባቡ የስዋክ (የመፋቅያ ምዕራፍ ) እንዲሁም ጫማ ማበስ ምዕራፍ ከ19-24 ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 05 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ክፍል አንድ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ ባቡ አል-ማዚይ ከ ሐዲስ 25ኛ እስከ 30ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 06 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ ከጀናባ አስተጣጠብ ምዕራፍ ከ ሐዲስ 31ኛው እስከ36 ኛው ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 07 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ጣሐራ ባብ ተያሙም እና ባብ አል-ሐይድ ከ ሐዲስ 40ኛው እስከ49 ኛው ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐድራ ነው
ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 08 - (አማርኛ)
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት የሷላት መስገጃ ግዜዎች(መዋቂት) ከ ሐዲስ 50ኛ እስከ56 ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው

API

