ይህ ፕሮግራም ጥበቃ መሻት ከአላህ ብቻ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል
ኢስትዓዘህ ጥበቃ መሻት - (አማርኛ)
ይህንን ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ሐዲስ መያዝ ይገባል ::በዚህ ሙሃዳራ :አላህ (ሱ .ወ )ባርያዎች ዘንድ ያለው መብት (አላህ በባርያዎች ላይ የደርገው ግዴታ በማለት ዳኢው ሰፋ ያለ....
ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም ይገልጻል::
ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል ሁለት በዝርዝር ይቀርባል:: በተስፋና በፍራቻ ለአሏህ ዒባዳ መድረግ ግዴታችን መሆኑን ይገልጻል::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
የሰብአዊነት ወሳኝ ጥያቄዎችን መመለስ - (አማርኛ)
የሰብአዊነት ወሳኝ ጥያቄዎችን መመለስ
ዘምዘም መጽሔት - (አማርኛ)
ልዩ ዳዕዋ በማውጣት (በተለያዩ ቋንቋዎች የታወቁ የሕግ ጉዳዮችንና ጉዳዮችን የሚዳስስ) እና የተፈለገውን ግብና ዓላማ ማሳካት፣ እምነትን ማስተካከል፣ መናፍቃን እና አጉል እምነቶችን ውድቅ ማድረግ፣ ሙስሊሞችን በሃይማኖታቸው ጉዳይ፣ እምነትን ጨምሮ ማስተዋወቅ። የአምልኮ ሥርዓቶች እና የአምልኮ ሥርዓቶች; ይህ ሁሉ ቀላል እና ተደራሽ በሆነ መንገድ ፣ ተቀባይነት ባለው ሀረጎች ፣ የተለያዩ እና አጠቃላይ ርዕሰ....
እኽላስ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም
ስለአምልኮ በአጭሩ - (አማርኛ)
ሸይኽ ኻሊድ አል‐ሙሸይቂሕ በዚህ "አል‐ሙኽተሶር ፊል ዒባዳት" በተሰኘው ኪታባቸው ከአምልኮ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አጠር ባለ መልኩ አብራርተውበታል።
ማን ነው የፈጠረኝ? ለምንስ ፈጠረኝ?ሁሉም ነገር ፈጣሪ እንዳለ ይጠቁማል

API


