በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው
ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ:2 - (አማርኛ)
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? ቁ 2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? ቁ 3 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::
የወለጆች ሀቅ: 1 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን
የወላጆች ሀቅ : 2 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
ቁርዓን እና ጥቅሙ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የቁርዓን ትሩፋትና ጥቅሙ ያብራራበትና እንዲሁም ቁርዓን ለሰው ልጅ መምሪያና ከአላህ (ሱ.ወ ) የወረደ የአላህ ቃል ሰለሆነ ቁርአን በብዛት ማንበብ (መቅራት ( አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው .
የሰላት ሸርጦች - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የሰላት . ሸርጦች ወይም ሰላት ከመስገዳችን በፊት ሟሟላት የሚያስፈልጉ ነግሮች በዝርዝር ያቀረበበት ሙሃዳር ነው
እኽላስ - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም
አስተማሪ መጽሃፍ (092) ሱራት አል-ለይል - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (092) ሱራት አል-ለይል
አስተማሪ መጽሃፍ (091) ሱራት አል- ሻምስ - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (091) ሱራት አል-ሻምስ
አስተማሪ መጽሃፍ (090) ሱራት አል- ባላድ - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (090) ሱራት አል- ባላድ
አስተማሪ መጽሃፍ (089) ሱራት አል- ፋጅር - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (089) ሱራት አል- ፋጅር

API
