ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ ሁለት ከ ምዕራፍ 65—60 የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :22 - (አማርኛ)
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :23 - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሃያ ሶስት 66 ኛው ምዕራፍ የክታቡ ተውሂድ (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::
ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም ይገልጻል::
ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ከዐቂዳ መሰረቶች ክፍል ሁለት በዝርዝር ይቀርባል:: በተስፋና በፍራቻ ለአሏህ ዒባዳ መድረግ ግዴታችን መሆኑን ይገልጻል::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :1 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
ትክክለኛ የአምልኮት ግንዛቤ ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ስለ ትክክለኛው አምለኮት ግንዛቤ በስፋት የተዳሰሰበት ፕሮግራም እንዲሁም ዳኢው አስታውሳቸው ማስታወስ ለምእምናን ይጠቅማልና በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው ::
የኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶቹ - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት ገፅታዎች እና ምክንያቶች በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::
የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል 1 - (አማርኛ)
ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው
የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት ክፍል :2 - (አማርኛ)
ይህንን በተከታታይ የሚቀርብ የላኢላሀ ኢለአላህ ትርጉምና ቅድመ መስፈርት በሚል ርዕስ የቀበር ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የላኢላሀ ኢለአላህ በስፋት የተናገረበት ሙሐዳራ ነው
የኢማን ትርጉም - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም ስለ እማን ትርጉም በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
አስተማሪ መጽሃፍ (001) ሱራት አል - ፋቲሃ - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (001) ሱራት አል - ፋቲሃ
አስተማሪ መጽሃፍ (114) ሱራት አል - ናስ - (አማርኛ)
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (114) ሱራት አል - ናስ

API
