ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት....
ኢሳ(እየሱስ )በቁርአንና በወንገል ክፍል 5 - (አማርኛ)
ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል1 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል አንድ በዝርዝር ይቀርባል:: ለአሏህ ዒባዳ መፈጠራችንም በሱ ምንንም ሳናጋራ መገዛት እንዳለብን ይገልጻል::
ከ3ቱ መሰረቶች ክፍል 2 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም የኢባዳ ትርጉምና አይነቶች በዝርዝር ይቀርባል
ዉዱእና የሶላት መማርያ :1 - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም (ቭድዮ ) ዉዱእና ሶላት በአግባቡ ለመፈፀም የሚያስተምር በጣም አስፈላጊ የሆነ ፕሮራግራም ነው የሄንን ቭድዮ በድንብ መከታተል ያስፈልጋል
ዉዱእና የሶላት መማርያ :2 - (አማርኛ)
ይህንን ፕሮግራም (ቭድዮ ) ዉዱእና ሶላት በአግባቡ ለመፈፀም የሚያስተምር በጣም አስፈላጊ የሆነ ፕሮራግራም ነው የሄንን ቭድዮ በድንብ መከታተል ያስፈልጋል
የኢማን ድክመት መፍትሄ - (አማርኛ)
ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት መፍትሄ በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::
እስላም ምርጫችን :1 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :2 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :3 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::
እስላም ምርጫችን :4 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው እንዲሁ ዳኢው እስልምና ሃይማኖት እንዴት እንደተቀበለ የሚያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ)ነው
እስላም ምርጫችን :5 - (አማርኛ)
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው እንዲሁ ዳኢው እስልምና ሃይማኖት እንዴት እንደተቀበለ የሚያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ)ነው
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? ቁ 1 - (አማርኛ)
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር በሚለው ርዕስ ታዋቂው ታላቁ ዳኢ :ዶክተር ዛኪር ናይክ በሥፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሶስት ክፍሎች አሉት

API