በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ጋብቻና የሴት ልጅ መብት ባለፉት ዘመናትና በአሁን ዘመን እንዴት እንደ ነበረችና አሁን እንዴት አለች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:18 - (አማርኛ)
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:19 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም የነብያችን (ሰ.ዓ.ወ ) ሐዲሶች ትርጉም በስፋት ያስተማረበትና ያብራራበት ትምህርት ነው
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:20 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ እማን ትሩፋቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:21 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ እማን ትሩፋቶች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:22 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም አላህ (ስ.ወ) የዚች ዓለም ያሉ ፍጡራት እንዲሁም በሰማይ ና በመሬት መካከል ያሉ ነገሮች በሙሉ በጌታችን አላሁ (ሱ.ወ ) ቁጥጥር ስር ነው ::
የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት በሚል የአስሩ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት ርእስ ዉዱ ዳኢ መሐመድ ሀሰን ማሜ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ በደንብ መደመጥ ያለበት ሙሃዳራ ነው
ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-1 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ሃጅ ትርጉና የሃጅ ጥሩፋት በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-2 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ መስፈርቶች (ሸርቶች ) በስፋት ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-3 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የኡምራ ሁክምና የኡምራ ማዕዘናት እንዲሁም የሀጅና ኡምራ መዋቂቶች በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
ሃጅ ና ስርአቱ- ክፍል-4 - (አማርኛ)
ይህ ፕሮግራም ስለ ሀጅና ስርአቱ በሚል ርእስ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ የሀጅ መአዘናት ፡ የሀጅ ግዴታወች ፡ የሀጅ ሱናወች `` በተመለከተ ዳኢ መሐመድ አንዋር በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:23 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ይሉኝታ እንደዚህ ነገር ከሰራሁ እከሌ እንደዚህ የለኛምል ብሎ መፍራት አያስፈልግም አንድ ጌታ ካልሆነ በስተቀር ማንም መፍራት የለብንም
እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:24 - (አማርኛ)
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ስለ ይሉኝታ እንደዚህ ነገር ከሰራሁ እከሌ እንደዚህ የለኛምል ብሎ መፍራት አያስፈልግም አንድ ጌታ ካልሆነ በስተቀር ማንም መፍራት የለብንም

API
