×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ የእማን ማዕዘኖች (አርካኑል -እማን )መልእክተኞች ( በረሱሎች)እና በትንሣኤ (መጨረሻ )ቀን ማመን ከነ መስረጃቸው በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::