×
Image

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን - (አማርኛ)

አስፈላጊ ትምህርት ለሰፊው ህዝብ መትን: በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀይሰም ሰርሀን ይህ መፅሀፍ በኢማም ኢብኑ ባዝ –አላህ ይዘንላቸው– የተዘጋጀው የአስፈላጊው ትምህርት ለሰፊው ህብብ መትን ማብራሪያ ሲሆን በውስጧ ሰፊው ማህበረሰብ ማወቅ የሚገባውን ፊቅሓዊ፤ እምነታዊና አካሄዳዊ ህግጋት ጋር ተያያዥ የሆኑ ብዙ እውቀቶችን ያሰባሰቡባት ነች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት....

Image

የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል - (አማርኛ)

የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ ተወሱል : ተወሱል በኢስላም ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ጉዳይ ነው ይህ መጽሃፍ ተወሱል ትክክለኛና የተሳሳተ ስለ መሆኑ ትምህርት በውስጡ ይዘዋል አንብበው ዕውቀት እንድቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን።

Image

ከታላቁ ቁርዓን የመጨረሻዎቹ <<የሶስቱ ክፍሎች>> ማብራሪያ ዋና ዋቢ ዙብደቱ ተፍሲር - (አማርኛ)

A summarized book that contains the most important matters that a Muslim needs in his life, from Quran, tafsir, fiqh rulings, beliefs, virtues ...etc. And the book is in 2 parts: The first part includes the three last Ajza of the Quran with its tafsir from "Zubdat At-Tafsir" by shaikh....

Image

የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት - (አማርኛ)

የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሰጋገድ ስርዓት

Image

የዉዱእ አደራረግ - (አማርኛ)

የውዱእን አደራረግ ደረጃ በደረጃ የሚያሳይ ተግባራዊ ማብራሪያ ሲሆን ውዱእ ለሶላት ትክክለኛነት መስፈርት ከመሆኑ አኳያ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።