የተዋሕዶ ጥበቃ - (አማርኛ)
አጭር ገለፃ ስለ ኢስላማዊ እምነት - (አማርኛ)
አጭር ገለፃ ስለ ኢስላማዊ እምነት
ማን እንደፈጠረዎ? ለምንስ እንደፈጠረዎ? እና ከሞት በኋላ ምን እንደሚኖር ራስዎን ጠይቀው ያውቃሉ?
የነቢዩ መስጂድ ትሩፋቶችና ስነ ስርዓት፤ የነቢዩን (ﷺ) ቀብርና የሁለቱ ባልደረቦቻቸውን (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ቀብሮች የመዘየር ህግጋት
የዑምራ አደራረግ ስርዓት - (አማርኛ)
በሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የተዘጋጀችው «የዑምራ አፈጻጸም» የተሰኘችው ትንሽ መጽሐፍ አንድ ሙስሊም የአምልኮ ሥርዓቱን አላህን ፈርቶና ተመስጦ (ኹሹዕ) እንዲሁም በቀላሉ እንዲፈጽም የሚረዳ ተግባራዊ መመሪያ ትሆን ዘንድ የዑምራን ሥነ-ስርዓቶች በግልጽና በቀላል አቀራረብ ታብራራለች። መጽሐፏ በእያንዳንዱ እርከን ላይ የሚባሉ የተረጋገጡ ዱዓዎችንና ዚክሮችንም አካታለች።
የዑምራ አደራረግ ስርዓት - (አማርኛ)
"ፍጥረተ ዓለምን የፈጠረው ማን ነው? እኔንስ የፈጠረኝ ማን ነው? ለምንስ ፈጠረኝ?" የሚለው መፅሀፍ የሰውንና የፍጥረተ ዓለምን መገኘት መሰረት የሚመረምር፣ ፍጥረተ ዓለሙ በድንገት ወይም ከባዶ ተነስቶ የመጣ ሳይሆን ይልቁንም ታላቅ ፈጣሪ እንዳለው እርሱም አላህ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መፅሀፍ ነው። አላህ ማለት ህይወትንና ፍጥረተ ዓለምን የሚገዛ ረቂቅ ህግጋትን ያስቀመጠ ነው። መፅሀፉ የአላህን ባህሪያት....
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ - (አማርኛ)
አሳሳቢ ትምህርቶች ለብዙሀኑ ህዝብ
የዙል ሒጃ አስሩ ቀናት ትሩፋት - (አማርኛ)
ሀድይ፣ ኡዱሒያና እርድን የተመለከቱ ህግጋት - (አማርኛ)
የሀድይ፣ የኡድሒያና የአስተራረድ ህግጋትን በተመለከተ የተዘጋጀ አጠር ያለች መፅሀፍ ስትሆን አንድ ሙስሊም በሃይማኖቱ ጉዳይ ላይ አዋቂ ይሆን ዘንድ ስለ ሀድይ፣ ኡድሒያና አስተራረድ በዋናነት ሊያውቅ የሚያስፈልጉትንም ህግጋቶች አካታለች።

API

